Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት ደብረ ብርሃን


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ቁጥር 1/ 2018

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል

1. ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች

2. ልዩልዩ የህትመት መሳሪያዎች

3. የጽዳት እቃዎች

4. ልዩ ልዩ የተዘጋጁ እና የሚሰሩ ቋሚ እቃዎች

5. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

6. ለቢሮ እድሳት የሚያገለግሉ እቃዎች

7. ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና

8. የቢሮ ቋሚ እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ

1.በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ወይም የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN NO/ ያላቸው::

3.የግዥ መጠን ከብር 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና ከዚ በላይ የሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት/ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ከቀን /03/3/2018ዓ.ም ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት ደ/ብረሃን ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 የአገልግሎቱን ዓይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ:: ተጫራቶች በተራ ቁጥር ከእስከ 8 የተጠቀሰውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /አምሳ ብር ብቻ/ ለእያንዳንዳቸው በመከፈል ከባሶና ወራና ፍ/ቤት ደ/ብረሃን ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የሚያቀርቡበትን የአገልግሎት ጠቅላላ ዋጋውን /ቫት/ ጨምሮ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የከፍያ ትእዛዝ C.P.O / በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ፖስታ በጥንቃቄ ታሽጎ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት በባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት ደ/ብረሃን ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር ከ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡ 30 ሰዓት ቀርበው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው በብሔራዊ ግልዕ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሣጥኑ ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ቁጥር 11 በይፋ ይከፈታል፡፡

 

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁትን እቃዎች ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው: _

ለበለጠ መረጃ መ/ቤቱ ድረስ በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0116376493 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡ አሸናፊ ተጫራቾች እቃውን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት ናሙና የተጠየቀውን በናሙናው መሰረት ናሙና የሌለውን በውሉ መሰረት በማቅረብ ገቢ ያደርጋል፡፡

በሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወራና ወረዳ ፍ/ቤት

Save Tender