Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security50000
  • opening date2026-01-27 14:30:00
  • Categories Goods

ሎት11:-የታሸገ ዉሃ (1/2) መጠጥ ዉሃ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleሎት11:-የታሸገ ዉሃ (1/2) መጠጥ ዉሃ ግዥ
Descriptionለሎት11፡- የመስተንግዶ እና ተያያዥ አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0155-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-27 14:00:00
Invitation Date2025-12-20 16:03:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:bahirdar kebele 11 abay mado zemen constraction birro gone ግዥ እና ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር 307, Room 3rd floor
bahirdar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 583207051
Email: BDcustomsrecored2017@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -, Postal Code: -

LegalQualification

  • •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:

    2. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    (Ref: 34.3)
  • •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:

    3. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: 34.3)
  • •Bidder has to submit Bid Security:

    Bid Security must be birr 50,000.00

    (Ref: ITB 22)
  • •Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so:

    Bidder has to submit Written statement by a power of attorney (or notary statement, etc.) proving that the person, who signed the bid on behalf of the company partnership /joint venture/consortium, is duly authorized to do so

    (Ref: -)
  • •Valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: -)
  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: -)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    conflict of interest

    (Ref: -)
  • •business organization registration certificate:

    business organization registration certificate

    (Ref: 34.3)
  • •በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት የሚያቀርቡት ማስከበሪያ ሰነዶች:

    1. በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    Must 

    (Ref: 34.3)

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Manufacturer Authorization Letter :

    Bidder has to submit Manufacturer Authorization Letter in accordance with ITB Clause 5.6.

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

Bid Security

Amount: 50000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions


የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአካል ባ/ዳር ጉ/ቅ/ፅ/ቤት ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 306 የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሳንፕል/ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡ ተጫራቾች አምራች ስለመሆናቸው ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ፡፡
ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
Save Tender