ቱ ኤች መኪና ጥገና መኪና
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለ2017 የበጀት ዓመት ለግዥ የሚያስፈልጋቸው የተለያዩ ዕቃዎች መስፈርቶች ከሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 ዓ.ም ከመደበኛ በጀት የጽ/መሣሪያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አሳውጆ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ መንግሥት በጋሞ ዞን ገረሴ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በሎት1. የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፡ በሎት 2 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፡ በሎት 3. ለግንባታ አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ ውጤቶች ፤ በሎት 4. የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ በሎት 5. የሞተር ሣይክል ፤ በሎት 6. የእንስሳት መድኃኒት እና በሎት 7. የመኪና ጥገና እና የመለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Car DICOR (For TOYOTA HILUX RIVO) በድጋሚ
ABB Circuit Breaker (ለ 3ኛ ጊዜ የወጣ)
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በከተማው አስተዳደር ሥር ለሚገኙ መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የስብሰባ አዳራሽ ወንበር ፣ ዲስከበር ሞተር እና የእንስሳት መድኃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
// Laptop core i5 ግዥ//
ጎማ 11-22.5 TATA Bus
የመኪና ዕቃ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሣሪያዎች ፈርኒቸሮች እቃዎችን ተሽከሪካሪ ሞተር ሣይከሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመኪና ክራይ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨረሲቲ ህክማናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ የሃሩራማ አካባቢ በሽታዎችን ምርምር እና ስልጠና ማዕከል ለመስክ ጥናት የሚሆኑ ላድ ኩሩዘር መኪና ለመከራየት በፈለገው መሠረት የመቀመጫ ብዛት 4 ሰው እና ከዛ በላይ መያዝ የምችል እና በጥሩ ሁነታ ላይ ሆኖ የእንሹራንስ ዋስትና ያለው
Purchase Requisition of ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ ሞራሌ 5*4 አውስትራሊያ ሞራሌ
የ Laptop ግዥ
Procurement of Tablet
Purchase Requisition of Giemsa stack solution or powder
Lot-25 & 12 የወርክ ሾፕና ግንባታ የጥገና ዕቃዎች አና የቧንቧ መለዋወጫ እቃዎች
በድጋሚ የወጣ ባለብረት ፋይል አቃፊ (Box file With Metal) ግዥ
Lot -06 የተማሪ ቀለብ/ምግብ ሸቀጣሸቀጥ
የጽዳት ዕቃዎች 2017