Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት
  • Address አርባ ምንጭ 37 ኪሜ ርቅት ላይ ይገኛል, Phone: 0916881031
  • Website
  • Deadline05 Nov 2024, 11:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሣሪያዎች ፈርኒቸሮች እቃዎችን ተሽከሪካሪ ሞተር ሣይከሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ የኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሣሪያዎች ፈርኒቸሮች እቃዎችን ተሽከሪካሪ ሞተር ሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ::

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈላችሁ፡፡
  2. የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው ያላት)፤
  3. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) ያለው(ያላት)፤
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው (ያላት)
  5. የዕቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው (ያላት)፣
  6. ቫት በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ካልተገለጸ እንደተገለጸ ተደርጎ ይወሰዳል፤
  7. አሸናፊ ድርጅቱ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርትና ወጪ ወደ ጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶችን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ቀርበው የማይመለስ 200(ሁለት መቶ ብር) ለእንዳንዱ ሰነድ በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 10.000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በማያያዝ ይዞ መቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ አንቀበልም።
  10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆየው በጨረታ ያሸነፉትን ዕቃ ሙሉ በሙሉ እስኪያቀርቡ ድረስ ነው፡፡
  11. ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 5፡30 የጨረታ ሳጥን ታሽጎ በዕለቱ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  12. በጨረታ ሰነድ ላይ የተገለጸው ዋጋ ከውል ጊዜ ጀምሮ ለ60 ቀናት የፀና ይሆናል፡፡
  13. ተጫራቾች ሁሉንም ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በማድረግ በታሸገ ፖስታ የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዝርዝር ሙሉ በሙሉ በመሙላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  14. አሸናፊ ድርጅቱ ውል ሲገባ ውል ማስከበሪያ 10% (CPO) ማስያዝ አለበት አለበለዚያ በውሉ መሰረት ቅድመ ክፍያ ሳይቀበል ዕቃውን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

ማሳሰቢያ፦ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ለበለጠ መረጃ ሞባይል ስልክ ቁጥር፡- 0916881031/0916807854 ይደውሉ::

ከአርባ ምንጭ 37 ኪሜ ርቅት ላይ ትገኛለች፡፡

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ

ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender