Lot=08 procurement of stationary (የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ )
LOT 011 procurement of medical equipment (ለባዮሚዲካል አገልግሎት የሚውል የህክምና እቃዎች ግዥ)
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍጣ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት/ በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለ2018 የበጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገነቡ የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶች እና ለመንገድ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የንጽህና እቃዎች ግዥ
Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of cleaning service
የመኪና ኪራይ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Health campus Remaining Works of peripheral fence,main gate and auxiliary gates construction
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ላሉ የመንግስት ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የመኪና መለዋወጫ እስፔርፓርት ፣ ሎት ሁለት የመኪና ጎማ 8 እና የመኪና ባትሪ ፣ ሎት ሶስት የመኪና ዘይትና ቅባት ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot-004 ለጎንደር ዩኒቨርስቲ ሲዲኤችአይ ማዕከል ለስልጠና እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች ለአንድ ዓመት የሚቆይ የሆቴል መስተግዶ አገልግሎት ግዥ ጎንደር ከተማ
Procurement Of Food Supply
ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደ/3 ሆ/ል ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ንብረቶችን /እቃዎችን/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ የጎዛምን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት ሴከተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በያዘው የግዥ ዕቅድ መሰረት ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ሎት 2 የመኪና ጎማዎች እና ሎት 3 ለስፖርት ምከር ቤት የስፖርት ትጥቅ ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ምዕራብ ጎጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኝ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኮርፖሬሽናችን ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን GPS ግዥ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የተሽከርካሪ ሞዴል LAN-25,1HZ-78,1HZ-78, 1HZ-79 440 ትራክተር፣ ተሽከርካሪዎች የዕቃ መለዋወጫ እና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የተለያዩ አላቂና ቋሚ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፤ የሚሠሩ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮች የኮንትራት አቅርቦት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የኮንትራት አቅርቦት የኮንትራት አቅርቦት የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡