Tender Detail

Tender Details


ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Lihiket Design & Supervision Corporation Bahir Dar (የልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ባህርዳር)


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ-17/ 2017

 

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱ ግብአቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • Licenced Anti-Virus, Network attached Storage (NAS); Laptop & Desktop Computer and related goods.
  • የቀላል ተሽከርካሪ ጎማ፣ ካላማዳሪ እና ባትሪ

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርት በማሟላት በጨረታው መወዳደር ይችላል።

  1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ባህር ዳር በግዥና ንብ/አስ/ቡድን የስራ ክፍል ቢሮ ቁጥር 29 በመቅረብ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ ጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ መግዛት ይቻላል።
  3. ጨረታው ጳጉሜ 03/2017 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ለመገኘት የቻለ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዳቸውን፣ የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 2% በሲ.ፒ.ኦ ወይም እንደተጠየቀ ወዲያውኑ በሚከፈል የባንክ ጋራንቲ በፖስታ አሽገው እስከ ጨረታ መዝጊያው ቀንና ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 29 ማቅረብ ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
  5. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 058-218-02-73 ሞባይል 09-96-14-20-56 በመደወል ወይም

በፋክስ ቁጥር 058-218-05-50 በመላክ መጠየቅ ይቻላል።

 

ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን (ባህርዳር-ኢትዮጵያ)

 

Save Tender

Procurement of Spare Parts

READ MORE
Procurement of Office Equipment

READ MORE