ምዕራብ ጎጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኝ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ምዕራብ ጎጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
ምዕራብ ጎጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኝ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. የጽሕፈት መሳሪያዎች
2. የተለያዩ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች
3. ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና የእንጨት ሥራ ውጤቶች
የገላና ወረዳ ገንዘብ እና ጽ/ቤት የግዥ አዋጅ ደንብ በሚፈቅደው መሠረት የዓመቱ ግብር የከፈሉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋበዛል።
1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ገላና ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በቅርብ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታ ሰነድ በመግዛት በነጠላ ወይም በጥቅል ለመጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ያለውን ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
2. የጨረታው ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒውን በተናጥል በማሸግ ቢሮ ቁጥር 9 ለዚህ ጨረታ በተዘጋጅ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች የሚያስገቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ /ብር/5,000.00/አምስት ሺህ ብር/ሲሆን አቀራረቡ ሲፒኦ በባንከ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
4. ጨረታው 16ኛውን ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት በመስሪያ ቤታችን ይከፈታል፡፡
5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው
ሰነዶች የሚከተሉት ናቸው
ሀ. ከሚያቀርቡት ዕቃ ጋር የተዛመደና በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድና ግቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
ሊ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ ለ15 ቀን ይሸጣል፡፡
ሒ ከፌዴራል ከአገር ውስጥ ገቢ ወይም ከሌሎች ግብር ሰብሳቢ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ወቅታዊ የግብር ግዴታዎችን የተወጡና በጨረታው መከፈል የሚችሉ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ አቅርቦት የምስከር ወረቀትና የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት /NAT/ የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው:
መ. የታደሰ ንግድ ፈቃድና የቲን ነበር (TIN) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ተጫራቶች የተጠቀሱትን እቃዎች በከፊልም ወይም በሙሉ መጫረት ይችላሉ፤
ሠ. ተጫራቶች የሚያስዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ሲፒኦ(CPO) መጠን በጨረታ መመሪያ ላይ የተገለጸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታው ሰነድ ጋርአሽገው ማቅረብ ይኖርበታል፤
ረ.ተጫራቾች በእያንዳንዱ ሰነድ ላይ የድርጅታቸውን ማህተም መምታት አለባቸው፤ ያልተመታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
ሰ. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
በጨረታው ያሸነፈ አካል ከቢሮው ጋር ውል በመፈራረም በተፈራረመው መሰረት እቃውን ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ስልክ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
ስልክ ቁጥር:-0911796328 /0910595210
ምዕራብ ጎጂ ዞን ገሳና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
