Procurement of CMHS ጓንት 200 ግራም ጥቁር ወፍራም ጠንካራ
lot 87 Procurement of EiTEX የንጽህና መጠበቂያ እቃዎች
procurement of Tin soldering lead wire/CMHS/
procurment of Electrical blower-cord less/CMHS/
lot 85 procurement of EiTEX የመኪና መለዋወጫዎች
Procurement of SSD 512gb sata type for dell laptop /BDU-Science College and Maritime Academy/
የነጭ ሰሌዳ ፓርከር/white board marke/r
Procurement Of Stationary Material ( College Of Business & Economics )
Procurement Of Refreshment (College Of Business & Economics )
procurement of MRI reagent 2
procurement of Construction Maintenance equipment (ለአገልግሎት አስተዳደር ክፍል አገልግሎት የሚውል ግዥ)
ተስተካክሎ በድጋሜ የወጣ ለግድግዳ ኮርኔስ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን አቅርቦ መስራት የአገልግሎት ግዥ (ፔዳ ግቢ)
የመ/ሜዳ ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 በፊደል ተራ ከ"ሀ" እስከ "ሠ" በተዘረዘረው መሰረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች እና የግንባታ ደረጃዎች የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የፍርድ ባለ መብቶች 1ኛ /መሀቡብ ሙስጠፋ 2ኛ/ ሰሚራ ሙስጠፋ 3ኛ/ ዚያዳ ሙስጠፋ 4ኛ/ ነኢማ ሙስጠፋ 5ኛ/ ሙሐመድ ሙስጠፋ 6ኛ/ ሶፊያ ሙስጠፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች 1ኛ/ እነ አቢ ዘውዴ 2ኛ/ ህብረት ኢንሹራንስ አዳማ ቅርንጫፍ መካከል ያለውን የፍርድ አፈጻጸም ክርክርን በተመለከተ አውቶቢስ መኪና በቀን 15/05/2018 ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ስለሚሸጥ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በጨረታ ቦታ በመገኘት መግዛት የምትችሉ መሆኑን የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከፀሐይ ዩንዬን ማዕከላዊ መጋዘን ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፊልጋል።
በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ገኛ የፅህፈት መሳሪያዎች 2ኛ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 3ኛ የህትመት ስራዎች 4ኛ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች 5ኛ የፅዳት እቃዎች 6ኛ ፍራሽና ብርድልብስ 7ኛ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች 8ኛ የውሃ እቃዎች 9ኛ የፕሪንተር ቀለም 10ኛ የግንባታ እቃዎች ከኛ ፈርኒቸር 12ኛ የመኪና ጎማ 13ኛ አልሙኒየም እና አከሰሰሪ 14ኛ መስታወት 15ኛ የታፔላ ሥራ ከነማቴሪያሉ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
procurement of የፈርኒቸር ዕቃዎች /cmhs/
ለተማሪዎች ምግብ ቤት የሽንኩርት እና የሊጥ ማቡኪያ ማሽን የአገልግሎት ግዥ
Battery 45 12v
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለአዘዞ-ጐንደር መንገድ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ ከ4,000 እስከ 10,000 ኩንታል የሚደርስ ሲሚንቶ ከናሽናል ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ወደ ጐንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል።