Buying Battery for Bus & Trucks
Lot-101 ‘’Advanced Solar Training For Staffs & Students with Solar Power Implementation in Duguna fango Woreda, Wolaita Zone’’
የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
በደ/ኢ/ክ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በካራት ከተማ አስተዳደር የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም-5 ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉል የፋብሪካ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ግንባታ ግዢ በአከባቢ የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
The Office of Finance now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for
LOT - 23 - Procurement of 2017 Budget Year Student Food Raw Materials (የበሬ ሥጋ ጥራቱን የጠበቀ ለሳዉላ ካምፓስ) በድጋሚ ለ 3ኛ ጊዜ
LOT - 25 - Procurement of 2017 Budget Year Student Food Raw Materials (የአትክልት ቅቤ 900 ግራም ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች) ለ2ኛ ጊዜ
LOT - 26 - Procurement of 2017 Budget Year Student Food Raw Materials (የምግብ ዘይት ጥራቱን የጠበቀ ለአርባ ምንጭ ካምፓሶች) ለ2ኛ ጊዜ
ካኪ ፖስታ A3/ለአምቲኢ/
1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (Refreshment) 1
Purchase Requisition of ለቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት አሸዋና ሲሚንቶ (3)
procurement of diary farm infrastructure 01
Lot-098A ‘’Advanced Solar Training For Staffs & Students with Solar Power Implementation in Duguna fango Woreda, Wolaita Zone’’
ሎት-100 የተሸከሪካሪዎች ሞተር ዛይት
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ንብረት የሆኑትን ተሽከርካሪዎችን) መኪናዎችን ለማስጠገን የጥገና ጋራዥ አገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለሚያሠራው ነባር የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጥገና ሥራ ሎት 01 እና የጎርፍ መውረጃ ቦይ አፍርሶ መስራትና የኮብልስቶን ጥገና ሥራ ሎት 02 በመስኩ የተሠማሩ ልምድ ያላቸውን ማህበራት በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ በሥሩ ለሚገኙ ጤና አጠባበቅ ተቋማት አገልግሎት የሚውል IoKVA (AC) ትናንሽ ጄኔሬተሮች አልትራሳውንድ እና ላውንደሪ ማሽን ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስገነባው የG+2 የቢሮ ግንባታ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
urchase Requisition of መለያ ( ማልያ) ከነ ቁንጣው ***