የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ግንባታ ግዢ በአከባቢ የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በማዘጋጃ ቤት መደበኛ ፕሮግራም የሚሠሩ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን ግንባታ ግዢ በአከባቢ የተደራጁ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት፡-
* Lot 1 የኮብል ስቶን ምንጣፍ ግንባታ ሥራ ግዥ
* Lot 2 የውሃ መውረጃ ዲች ግንባታ ሥራ ግዥ
* Lot 3 የድልድዮች እና የመንገዶች ጥገና ሥራ ግዥ
በዚህ መሠረት ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡፡
-
ለ Lot 1 በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በኮብል እስቶን አንጣፊነት የተሰማራ ሲሆን ለLot 2 ደረጃ 8 ጠቅላላ ሕንጻ ሥራ ተቋራጭ ዘርፍ የተሰማራ፤
-
የማህበራት ማደራጃ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ፤
-
የ2017 ዓ.ም የንግድ ሥራ ፊቃድ ያሳደሰ፤
-
የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
-
ከአደራጅ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤
-
ቲን ሠርቴፊኬት ያለው፤
-
ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፤
-
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ለLot -1 እና ለLot 2 ህጋዊ ዋስትና ከአደራጅ መ/ቤት ማቅረብ የሚችል፤ ለlot 3 - 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር ፣ በባንክ የተረጋገጠበት ቼክ (ሲ.ፒ.አ) በጥሬ ገንዘብ /በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና/በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት/ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
-
ተጫራቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአረካ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በፑል ማዕከል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የአንዱንና ጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ በሰም የታሸገ ፖስታ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ማቅረብ የሚቻል ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በ31ኛው ቀን ዕለቱ የሥራ ቀን ከሆነ ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
-
ተጫራቾች ያለመገኘታቸው የጨረታ ሂደቱን እያስተጓጉልም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465520800/0241/0913055185 ማነጋገር ይችላሉ።
በወላይታ ዞን የአረካ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
