ሎት-108 ለተማሪዎች ማደሪያ ዶርሜቴር እና ኮልደር መብራት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትርክ ዕቃዎች
Construction Material (ብሎኬት ባለ 20) በድጋሚ
Purchase Requisition የግንበኛ መዶሻ 6ኪ.ግ
Chemicals required for chemistry laboratory ዕቃ ግዥ
The South Ethiopia Regional State Water, Mines and Energy Bureau now invites sealed bids from qualified eligible bidders having renewed registration licenses for
South Ethiopia Regional State Water Mines and Energy Bureau here by invites wax sealed bids, from qualified and eligible Bidders for supply of submersible pumps
የToner ግዥ
Developer Unit 5003i
የተለያዩ የፈርንቸር ግብዓት ግዥ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጉራጌ ዞን የምሁርና አክሊል ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት አንድ የመንገድ ዳር መብራት አምፖል፣ ሎት ሁለት ሞንታርቦ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደ/ም/ፅ/ኢት/ሕ/ክ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት/ጽ/ቤት የሞዴል ቅድመ 1ኛ ደረጃ ት/ት ለማስገንባት እና የእንስሳት መድኃኒት ግዥ በ2017 ዓ.ም በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገምባት እና ለመግዛት ይፈልጋል።
Laptop bag) የላፕቶ መያዣ ቦርሣ 1ኛ ደረጃ 7ተኛ ጊዜየወጣ --2
Requisition of Electric items
የ Desktop and Laptop Computers ግዥ
በድጋሚ የወጣ የጽዳት ዕቃ ግዥ
//ሲሚንቶ ለጎፋ ዞን ቡልቂ ቀበሌ ኬንቾ ት/ቤት ግንባታ/
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ በወጣ ጨረታ በቦንጋ ዲስትሪክት ቦንጋ አድያ-ካካ ሎት1 መንገድ ጥገና ለ2ኛ ጊዜ በወጣ ጨረታ በሚዛን ዲስትሪት ኩካ ካሚና እና ሸኮ-ኢተቃ መንገድ ጥገናዎች እንዲሁም ለ3ኛ ጊዜ በወጣ ጨረታ ቦንጋ ዲስትሪክት ዳካ-ሳይለም ሎት 1 መንገዶችን ለማስጠገን ገልባጭ መኪናዎችን ከነሎደሩ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሠራተኞች የድንብ ልብስ የጨርቅ አቅርቦት ከድርጅቱ ሆና የስፌት ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሰራተኞች ጨርቁን ለማሠፋት ይፈልጋል ፡፡
የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ማሸጊያ የመሠረት ግንባታ ሥራውን አጠናቆ የጣሪያ ክዳን ሙሉ ሥራዎችን ከነማቴሪያል አቅርቦትና የመግጠም ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ እያስተዳደረው ያለው የወልቂጤ ስታዲዮም ውስን የጥገና ስራዎች ለማከናወን የግንባታ ፈቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡