በድጋሚ የወጣ የጽዳት ዕቃ ግዥ
Dilla University
Tender Information
| Title | በድጋሚ የወጣ የጽዳት ዕቃ ግዥ |
| Description | በድጋሚ የወጣ የጽዳት ዕቃ ግዥ |
| Procuring Entity | Dilla University |
| Reference No | DU-NCB-G-0099-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-04-29 18:51:46 |
| Invitation Date | 2025-04-14 08:51:46 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Odd'yaa, Room 1st Floor Dilla, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 937166168 Email: PPad@du.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 419, Postal Code: 1000 |
LegalQualification
- •VAT registration certificate for Domestic Bidders:
Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 4.6(b)(ii))
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Terms and Conditions
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊልም የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው አዲስ አበባ ዙሪያ ለምትገኙ ተጫራቾች ከሩዋንዳ ኢንባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩንቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ወይም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡. አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት:: ተወዳዳሪ ድርጅት ለእንዳንዳንዱ እቃ ናሙና (Item Sample) ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
