Purchase Requisition of /ለጫሞ ካምፓስ/2/@ባወዛ አምፖል (250W)LED
Purchase Requisition of (ጫሞ ካምፓስ)ኤልቦ ባለ 90 ድግሪ 75 ሚሊ ዲያ ሜትር
Chemicals for Horticulture
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች በሎት 1 የተለያየ ፈርኒቸር በሎት 2 ሞተር ሳይክል በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የመጸዳጃ ቤት ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Electric Supplies for Soula Campus
ለAMU iuc program ሲሚንቶ
የኤስካቫተር ኬት ማሽን፣ የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ቁ/ማሽ/ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዲላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፖሊስ አባላት የሌሊት የደንብ ልብስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
//የ2017 ዓ/ም የደንብ ልብስ ግዥ//
የትራንስሚተር የባለ 2ኪሎ ዋት ግዥና ገጠማ ሥራ
የእንሰሳት ህክምና መገልገያ ዕቃዎች ግዥ//
የላፕ-ቶፕ መያዣ ቦርሳ
አሸዋ እና ድንጋይ
በድጋሚ የወጣ የመማር ማስተማር
የወላይታ ቴሌቪዥን ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት ለጣቢያው አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ዓመታዊ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በማእከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ማእከል በሆነው ሚቄ ከተማ ያለው የውሀ መስመር በፌድራል መንገድ ስራ ምክንያት ተነሽ መሆኑ ይታወቀል። ስለሆነም ለውሀ መስመር ዝርጋታ የሚሆኑ የውሃ እቃዎችን እስከቦታው እንዲቀርብለት ስለፈለገ በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መሰፈርት የሚያማላ ድርጅት ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት-109 የማህበረሰብ አገልግሎት እና ቴክኖሎጂ ሽግግር ሥራዎችን የያዘ መፅሔት ህትመት ግዥ
በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለልማታዊ ሴፍትኔት ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሱ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡