Tender Detail

Tender Details

  • Company ወላይታ ዞን ሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ወላይታ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-180-6026
  • Website
  • Deadline01 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-01 00:00:00
  • Categories

በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለልማታዊ ሴፍትኔት ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሱ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ወላይታ ዞን ሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በወላይታ ዞን የሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለልማታዊ ሴፍትኔት ካፒታል ከተያዘው በጀት ከዚህ በታች የተጠቀሱ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ተ/ቁ

የግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የፋብሪካ ውጤቶች

120,000

 

 

 

 

ስለዚህ ተጫራቾች ፡-

  1. በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ VAT(ቫት) ተመዝጋቢ የሆነ፣TIN (ቲን) የመለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችል፤ ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እና በንግድ ዘርፉ ዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡበት የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ለ 15 ተከታታይ ቀናት ከላይ የተገለጹ የዕቃ ግዥ ዝርዝር የያዘውን የመወዳደሪያ ሰነድ ከሶዶ ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት በቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ/ ብር በጥሬ ገንዘብ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት 15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ሣጥኑ ታሽጐ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡15 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 2 ይከፈታል፡፡
  4. ሕጋዊ የጨረታ ሰነድ የሚባለው የአጫራች መ/ቤት (ሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት) ሕጋዊ ማህተም ያረፈበት አሪጅናል ሰነድ ብቻ ነው::
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በዝርዝር የተገለጸው መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ አድራሻውን ለሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ብለው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. አሸናፊው ያሸነፉበትን ዕቃዎች ግዥ አቅርቦት ስምምነት ውል ለመግባት ፍቃደኛ ካልሆኑ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለመንግሥት ገቢ ይሆናል፡፡
  7. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ኦሪጅናሉን 1 /አንድ/ የኦሪጅናሉ ፎቶ ኮፒ 2 /ሁለት/ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቀስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል።
  8. በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ማህተም ፊርማ፣ ቀንና ዓ/ም በግልጽ መጻፍ አለበት፡፡
  9. ተጫራቾች ተጨማሪ መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነድ ያገኛሉ፡፡ ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ በጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ

ለበለጠ መረጃ ፡-

በስልክ ቁጥር 046-180-6026 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ፡፡

 

የወላይታ ዞን ሶዶ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender