//የ2017 ዓ/ም የደንብ ልብስ ግዥ//
Dilla University
Tender Information
| Title | //የ2017 ዓ/ም የደንብ ልብስ ግዥ// |
| Description | //የ2017 ዓ/ም የደንብ ልብስ ግዥ// |
| Procuring Entity | Dilla University |
| Reference No | DU-NCB-G-0075-2017-BID |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-05-08 20:30:04 |
| Invitation Date | 2025-04-23 10:30:04 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Odd'yaa, Room 1st Floor Dilla, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 937166168 Email: PPad@du.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 419, Postal Code: 1000 |
ProfessionalQualification
- •Personnel for the key positions:
Among the staff mentioned in Sub-Clause 2.1 Bidder must demonstrate that it will have the personnel for the key positions that meet the following requirements;
(Ref: 37.3 (b))
LegalQualification
- •Conflict of interest :
No conflict of interest as described in ITB Clause 4.3
(Ref: 4.3)
FinancialQualification
- •Documents proofing bidder financial standing:
Bidder has to submit other documents proofing its financial standing, as required in the BDS Clause 15.2(b)
(Ref: 37.5 (b). )
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Foreign Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Insurance_Letter
Terms and Conditions
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ ጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው አዲስ አበባ ዙሪያ ለምትገኙ ተጫራቾች ከሩዋንዳ ኢንባሲ ፊት ለፊት በሚገኘው የዲላ ዩንቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ወይም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡. አሽናፊው ድርጅት ዕቃውን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት::
ማሳሰቢያ
• በጨረታው ላይ የወጡት የደንብ ልብስ ግዥ ለሁሉም ናሙና የሚቀርብባቸው መሆኑ ይታወቅ ናሙና ካልቀረበ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
• ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
• ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
• ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
• ተጫራቹ ናሙና የተጠየቀባቸውን ዕቃዎች ከጨረታው መክፈቻ ከ1 ቀን በፊት ማቅረብ አለበት፡፡
• ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን ሎት ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡ እንዲሁም ካደራጁ ጽ/ቤት የእውቅና ሰርተፍኬት በሲስተሙ ላይ መለጠፍ /ማቅረብ/ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• ማንኛውም ተጫራጭ ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ያሰርዛል፡፡
• ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ በ30፡00 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (key share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፤ ካላስቀመጠ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡