Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline04 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-04 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዲላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፖሊስ አባላት የሌሊት የደንብ ልብስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሌሊት አልባሳት የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017

 

የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዲላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፖሊስ አባላት የሌሊት የደንብ ልብስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የአቅራቢነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው
  5. የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት
  6. ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ የ30,000 /ሠላሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር በመክፈል በጽ/ቤታችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  9. ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችሁን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender

በቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሎት-1 -ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ሎት-2፡ - የፅዳት ዕቃዎች ፣ሎት-3 የደንብ ልብስ፣ሎት-4 የተሽከር...

READ MORE
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት ለማሟያ የሚሆን በአንደኛ ዙር ያልተከናወኑ የሁለተኛ ዙር ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ጥቅል ደ...

READ MORE