Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 166 ኪ.ሜ በኮይሻ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0910692839
  • Website
  • Deadline07 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-07 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Furniture

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች በሎት 1 የተለያየ ፈርኒቸር በሎት 2 ሞተር ሳይክል በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳ ለተለያዩ ጽ/ቤቶች በሎት 1 የተለያየ ፈርኒቸር በሎት 2 ሞተር ሳይክል በ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሠረት ለመጫረት የምትፈልጉ፦

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድ 2/ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት 3/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN) 4/ በመንግስት ግዥ ላይ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት 5/ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና 6/ የመልካም ሥራ አፈፃፀም በየዘርፉ የ2015 ወይም 2016 ዓ.ም ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችል፤ በ2017 ዓ/ም ፍቃድ ያወጡትን የመልካም ሥራ አፈፃፀም አይመለከትም፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ ከታወቀ ባንክ በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው በተከታታይ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ በኮንታ ኮይሻ ወረዳ/ፋ/ጽ/ቤት የጨረታ ዶክመንት በመግዛት እና በዋጋ ማቅረቢያ በመሙላት ቴክኒካል አንድ ፋይናንሻል ኦርጅናል 1 እና ፋይናንሻል ኮፒ 1 በድምሩ 3 ፖስታ የድርጅታችሁን ማህተም በማድረግ የጨረታ ፖስታ በማሸግ በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. በተራ ቁጥር 3 መሠረት የጨረታ ሣጥን የሚከፈተው ከላይ በተባለው በ15ኛው ሥራ ቀን ሲሆን ይህ ቀን የመንግሥት ሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሸጎ በዚሁ በዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የማይመለስ 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር መውሰድ ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች ጨረታውን አሸንፈው ውል በመግባት ንብረቱን እስከ ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኮይሻ ከተማ ድረስ መቅረብ አለባቸው፡፡
  7. በዚህ የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የተገለፁትን መስፈርቶችን የማያሟላ ተጫራች ለቴክኒካል ግምገማ እንዲቀረብ አይደረግም።
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

 

የበለጠ መረጃ፣ በቢሮ ስልክ ቁጥር፡- 0971007585 ወይም 0910692839

አድራሻችን፡- በደ/ም/ኢ/ህ/ ክልል ኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ከጅማ ከተማ በስተደቡብ 166 ኪ.ሜ በኮይሻ ከተማ ይገኛል።

 

በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል በኮንታ ዞን ኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

 

Save Tender