በድጋሚ የወጣ Purchase Requisition of 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት ለ23ኛዉ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ዝግጅት የሚዉል፣ ለዉሃ ፤የሃይድሮ ዲፕሎማሲ እና የኮሙኒኬሽን ፎረም ከግንቦት15-16/2017 ዓ.ም. የሚሆን /////
በድጋሚ የወጣ Purchase Requisition of 1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (Refreshment ) ለAMiT/AwTi ለ6ኛው ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈራንስ ዝግጅት የሚዉል ለሚያዚያ 25/2017 ዓም
1ኛ ደረጃ ሪፍሬሽመንት (Refreshment ) የዉሃ ፤የሃይድሮ ዲፕሎማሲ እና የኮሙኒኬሽን ፎረም የሚሆን ለ AMiT/AWTi ) ለ23ኛዉ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ዝግጅት የሚዉል
CONSTRUCTION MATERIAL 2020
በማ/ኢ/ክ/መ/በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ ፋይናንስ በቸ/ወ/ት/ት/ጽ/ቤ/ እና ወሀ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የማባዣ ማሽን እና የውሀ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶችና የከተማ ማዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህንፃ ግንባታ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ባላቸው አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች ግልጋሎት የሚውሉ መጻሕፍት ማሣተም ይፈልጋል፡፡
Lot-110A ለማህበረሰብ አገልግሎት የሚውል ፕሮጀክት ሥራዎች የግንባታ ዕቃ ግዥ
የካፋ ማህበረሰብ ቴሌቭዥን ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት ለቴሌቭዥን ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የድሮን ካሜራ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ ለመግዛት በሎት እንደሚከተለው አስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ/ም ድረስ አቅርቦዋል፡፡
purchase Requisition of የእጅ ባትር ትልቁ በቻርጅ የምሰራ 1ኛ ደረጃ ትራቱን የጠበቀ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (AMIT/AWTI) ለቢሮ አገልግሎት ለሰላምና ዴህንነት ስራ ክፍል
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የመደበኛ ፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ሸሚዝና ሱሪ ፣ የፖሊስ ቦቲ ጫማ ፣ የወንድ ጉርድ ጫማ ፣ የሴት ጉርድ ጫማ፣ መለዮ ቲሸርት ካልሲ እና ቀበቶ፣ ሰልጣኝ ምግና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ ሸቀጣሸቀጦች እና አትክልት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን ሾኔ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሾኔ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት ለአንድ ከተማ አንድ ፕሮጀክት አገልግሎት ማዘመን በሚል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ እስካነር እና ለኔት ወርክ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of ለAMiT/AwTi ለ 23ኛዉ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንረንስ የምገዙ የህትመት ዕቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ
በድጋሚ የወጣ አሸዋና ድንጋይ
የኤሌክትሮንክስ ዕቃ ግዥ
የተለያዩ የህትመት ግዥ
250 ግራም ክላሰር (imported) ግዥ
Laptop Computer ግዥ
የኤሌክትሪክ ግብዓት ግዥ*
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት የፖሊስ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡