በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች ግልጋሎት የሚውሉ መጻሕፍት ማሣተም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የመጻሕፍት ህትመት ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 6
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች ግልጋሎት የሚውሉ መጻሕፍት ማሣተም ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በህትመት ስራ ዘርፍ ለመወዳደር እና ለመስራት በቀረበው መስፈርት መሰረት ለመወዳደር የምትፈልጉ፤
- በህትመት ስራ ዘርፍ የንግድ ፈቃድ ያለው፤
- የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤
- ቲን ነምበር ሰርተፊኬት ያለው፤
- የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፤
- የንግድ ፈቃድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያለው፤
- የማተሚያ ዋጋ የመጻሕፍት ናሙና በማየት በአንድ መጽሐፍ ዋጋ የሚያቀርብ፤
- የመጻሕፍቱን ህትመት ጨርሶ ከማቅረቡ በፊት 1 መጽሐፍ ከየትምህርት አይነት አቅርቦ የሚሳይ፤
- የመልካም ስራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችል፤
- የጨረታ ሰነድ ግዥ ን/አስ/ኬ/ቲም በመቅረብ ብር 300 /ሦስት መቶ/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
- ጨረታው የሚከፈተው በ10ኛው ቀን ይሆናል፤ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የበአል ቀን ከሆነ በቀጣይ ስራ ቀን ይሆናል፡፡
- የጨረታ ማስገቢያ ቀን በ10ኛው ቀን እስከ 4:00 አስገብተው በዚሁ ቀን 4:30 ላይ ይከፈታል፡፡
- የጨረታ ሳጥን የሚቀመጠው ግዥ ን/አስ/ኬ/ቲም ክፍል ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁ. 011 330 1255/54 ደውለው ይጠይቁ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት
ወልቂጤ
