በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግልጋሎት የሚውል ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በዝቅተኛ ዋጋ ከሚያቀርቡ አቅራቢዎች 230 እስከ 250 የሚደርስ ወንበሮች ከመግጠሚያ ዋጋ ጋር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ለትምህርት ቤቶች ግልጋሎት የሚውሉ መጻሕፍት ማሣተም ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አካባቢ የማህበረሰብ መድሀኒት መሸጫ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡