Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 011-330-1254
  • Website
  • Deadline21 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50,000 ብር (ሃምሳ ሺህ) ብር
  • opening date2026-06-22 14:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግልጋሎት የሚውል ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በዝቅተኛ ዋጋ ከሚያቀርቡ አቅራቢዎች 230 እስከ 250 የሚደርስ ወንበሮች ከመግጠሚያ ዋጋ ጋር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 04

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀቤና ልዩ ወረዳ ም/ቤት ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ግልጋሎት የሚውል ተገጣጣሚ መቀመጫ ወንበር በዝቅተኛ ዋጋ ከሚያቀርቡ አቅራቢዎች 230 እስከ 250 የሚደርስ ወንበሮች ከመግጠሚያ ዋጋ ጋር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች በቀረበው መስፈርት መሰረት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች

1.     በፈርኒቸር ተገጣጣሚ የቢሮ እቃዎች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

2.     ቲን ነምበር ሰርተፍኬት ተመዝጋቢ የሆነ

3.     የቫት ሰርተፍኬት ተመዝጋቢ የሆነ

4.     ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ተመዝጋቢ የሆነ

5.     በአቅራቢነት የተመዘገበ ሰርተፍኬት የሚያቀርብ

6.     የሚወዳደርበትን እቃ አይነት ናሙና /ፎቶ ግራፍ/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

7.     ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ጨረታው የሚታሸገው በ15 ቀን 6፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡00 ሰአት ላይ የሚከፈት ይሆናል። 15ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ የበአል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ይከፈታል፡፡

8.     የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብረት አስተዳደር ኬዝ-ቲም ክፍል ብር 300 ብር በመክፈል መወሰድ ይቻላል።

9.     የጨረታው ማስከበሪያ በCPO/በሌላ የፋይናንስ አማራጭ ብር 50,000/ በቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ስም ማስያዝ ይጠበቃል፡፡

10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

 

ለበለጠ መረጃ

ስ.ቁ 011-3301255/54 በመደወል ይጠይቁ።

 

ማ/ኢ/ከ/ወ/ቀ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት

ወልቂጤ

Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰ...

READ MORE
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ በደብረ ማርቆስ፣ ፍኖተ ሰላም፣ ደሴ ዙሪያ፣ ተሁለደሬ፣ ጉና በጌምድር፣ ላይ ጋይንት፣ ወገራና ፋግታ ወረዳዎች የሚገኙ የተለያዩ የመን...

READ MORE