Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 011-330-1254
  • Website
  • Deadline10 Dec 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Building Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አካባቢ የማህበረሰብ መድሀኒት መሸጫ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር -3

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በቀቤና ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አካባቢ የማህበረሰብ መድሀኒት መሸጫ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ ስራ መወዳደር የምትፈልጉ በግንባታ ስራ ዘርፍ የተሰማራችሁ ማህበራትም ሆነ ድርጅት፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  3. ቲን ነምበር /የምዝገባ የም/ጽ/ቤት ምስክር ወረቀት ያለው
  4. የቫት ምዝገባ ወረቀት ያለው
  5. ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች 1 ኦሪጅናል እና 1 ኮፒ በመያዝ በተለያየ ፖስታ በማሸግ እስከ 15 የስራ ቀናት ድረስ ሰነዱን በመግዛት ግ/ን/አስ/ኬዝ ቲም ክፍል እስከ 6፡00 ድረስ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ ::
  6. ጨረታው የሚከፈተው በዚሁ ቀን 8፡00 የሚከፈት ይሆናል በጨረታ መክፈቻ ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ውክልና ያላቸው ግለሰቦች መገኘት ይችላሉ ሆኖም ግን ጨረታው የሚያበቃበትና የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 16,000 /አስራ ስድስት ሺህ ብር/ ብቻ በሲፒኦ በኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም እንዲሁም በፋይናንስ ተቋማትና በባንክ ሁሉ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  9. የጨረታ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር /ብቻ በመክፈል መውሰድ ይቻላል::

ለተጨማሪ መረጃ፦

ስልክ ቁጥር:- 011-330-1254/55 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት የቀቤና ልዩ ወረዳ ፋይናንስ  ጽ/ቤት

Save Tender