በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የበናፀማይ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቀይ አፈር ከተማ የአስተዳደር ጽ/ቤት የቢሮ ህንፃ ግንባታ ለማስገንባት በዚህ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ዘዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የበናፀማይ ወረዳ ፍርድ ቤት በቀይአፈር ከተማ የፍርድ ቤቱን የዙሪያ አጥር ግንባታ ለማስገንባት በዚህ መስክ የተሰማሩ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቴፒ ከተማ ጤና አ/ጣቢያ 2017 በጀት አመት በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መድኃኒትና የህክምና ቁሳቁሶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግድግዳ ቀለም ግዥ///
በድጋሚ የወጣ የዛፍ ችግኞች ግዥ
በድጋሚ የወጣ አሸዋና ድንጋይ ግዥ*
ውሃ ማዘዥቀዣ ፍርጅ ግዥ**
የግድግዳ ቀለም ግዥ//
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በዳውሮ ዞን የታርጫ ጠቅላላ ሆስፒታል ከሆስፒታሉ ቋሚ ንብረቶች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች የተወገዱ: የአዋቂና የህፃናት መኝታ የሴቶች ማዋለጃና እንዲሁም የቀዶ ጥገና ህክምና መስጫ አልጋዎች የመመርመሪያ ኮች፣ የዕቃ ማስቀመጫ ባለላሜራ ሎከር፣ የዕቃ ማጓጓዣ ጋሪ፣ የመብራት ፕሎረስንት አቃፊ ብረቶችን፣ የቤት ክዳን አላቂ ቆርቆሮዎችን፣ የየሥራ ክፍሉ መብራት ተሸካሚ ብረቶችን፣ ያገለገሉ አሮጌ ጎማዎችንና የመኪና ባትሪዎችን፣ የተለያዩ ጉማጅ ብረታ ብረቶችንና የቀድሞ ሞድ ቴሌቭዥኖችን በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው ዝርዝር መሰረት ለፈላጊዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮን/መምሪያ ከዲ ኤም ሲ(DMC) እስከ ሴራሚክ ባለ የተለያየ ቦታዎች የህዝብ ሽንት ቤት (Public Toilet) በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን ተጠቅሞ በዘርፉ ፈቃድ ካለው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
የጠረጴዛ ምልከታ ጥራቱን የጠበቀ//
የዛፍ ችግኞች ግዥ
ባለ 90 አምፐር የትራክተር ባትሪ ግዥ
Chery Tractor Ch.No. IFN956RW-2300 Model No. 1304F
Cement
የግድግዳ ቀለም ግዥ
የ Turnkey project for the deployment and integration of Bahmni-based Electronic Medical Record (EMR) system, including server supply, installation, configuration, and implementation at Dilla University Health and Medical Science College ግዥ
የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥ***
የእንቁላል ዶሮ /Diculb/bobance