በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የበናፀማይ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በቀይ አፈር ከተማ የአስተዳደር ጽ/ቤት የቢሮ ህንፃ ግንባታ ለማስገንባት በዚህ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ዘዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የበናፀማይ ወረዳ ፍርድ ቤት በቀይአፈር ከተማ የፍርድ ቤቱን የዙሪያ አጥር ግንባታ ለማስገንባት በዚህ መስክ የተሰማሩ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡