ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ለ(AMIT/AWTI ለህንጻዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ድንጋይ እና አሸዋ
የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ማእከል ለተገነባው አስተዳደር ህንፃ የአዳራሽ ወንበር ስራ ፤ የዙሪያ አጥር ፤ መጸዳጃ ቤት ፤ ሴፕቲ ታንከር እና የጥበቃ ቤት ማስገንባት ስለፈለገ ማንኛውም በዘርፉ ፈቃድ ያለው እና መስፈርቱን የሚያሟላ ተጫራች ሁሉ መሳተፍ ይችላል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት የተለየዩ እቃዎች ሎት 01 ለካዳስተር ሲስተም ዝርጋታ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ እቃ እና ሎት 02 የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና ጎማ በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ በሎት የተከፈሉ ማለትም lote one የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች lote two ተሽከርካሪ (ሞተር ሳይክል) lote three ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Original Key for National Exam
(Daewoo Spar part) ለዳዎ የጭነት መኪና 12V150 AM ባትሪ
Poly Bag ግዥ
የትኃን መድኃኒት(confidence 350sc) /250mL/ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ/ ለዋናው ግቢ ለተማሪዎች አገልግሎት///
Construction Maintenance equipment
የትኃን መድኃኒት(confidence 350sc) /250mL/ ለዋናው ግቢ ለተማሪዎች አገልግሎት/ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ/
የጉራጌ ዞን ገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠመውን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ከሐምሌ 1/2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30/10/2018 ዓ.ም ድረስ ለ01 ዓመት የሚያገለግል የምግብ እህል እና የማገዶ እንጨት ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ /ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠማቸውን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ማለትም ያማሃ ሞተሮች 13፣ ሱዙኪ ሞተር 8፣ አፓች ሞተር 5፣ ታይገር 125CC 4፤ ሔሮ 220CC 1፣ ሔሮ150CC 4፣ ሔሮ 125CC 1 ሆንዳ ሞተር ሳይክል 4፣ እነዚህ በዜሮ ዲክላራሲ የሚሸጡ ሲሆን በቀጥታ ዝውውር የሚሸጡ ሔሮ 150 CC 3፣ ሔሮ 220CC4፣ ቦክሰር 100CC 1፣ ሆንዳ ሞተር ሳይክል 100CC1፣ አፓች ሞተር 180CC2 እና መኪና ሲንግል ፒክ ቶዮታ መኪና 1 ሲሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች 53 እና 7 የግሬደር ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤
Construction Maintenance equipment for Kulufo Campus
Construction Maintenance equipment for Kulufo
Smart Projector ግዥ//
Purchase Requisition of spare part for code-4-09349 TOYOTA HILUX Chanise No-JTFDE626800108056 Engine No-3L-5388271 Model No-LN166L
በድጋሚ የወጣ ለኮድ -4 -15788 ፓራዶ መኪና///
/VIP የሙቀት መከላከያ/ ለአካዳሚክ ጉዳዩች ምክት ፕረዝዳንት
የትኃን መድኃኒት(confidence 350) /250mL/ ለዋናው ግቢ ለተማሪዎች አገልግሎት///