በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴከተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ በሎት የተከፈሉ ማለትም lote one የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች lote two ተሽከርካሪ (ሞተር ሳይክል) lote three ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ጤና ጣቢያ ለእናቶችና ህጻናት አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ አልትራሳውንድ /Ultrasound/ እና የሚያስፈልገው ሬጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእምድብር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የሰሜ ጎገብ ወንዝ ርዝመቱ ስፋቱ 8 ሜትር የሆነውን ድልድይ በግልጽ ጨረታ በደረጃ 5 /አምስት/ እና ከዚያ በላይ ባላቸው የግንባታ ስራ ተቋራጭ ተጫራቾችን አወዳድሮ መገንባት ይፈልጋል፡፡