Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ ፡ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0921542357
  • Website
  • Deadline24 Jan 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Road And Bridge Construction

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእምድብር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የሰሜ ጎገብ ወንዝ ርዝመቱ  ስፋቱ 8 ሜትር የሆነውን ድልድይ በግልጽ ጨረታ በደረጃ 5 /አምስት/ እና ከዚያ በላይ ባላቸው የግንባታ ስራ ተቋራጭ ተጫራቾችን አወዳድሮ መገንባት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የግልጽ  ጨረታ ማስታወቂያ

መለያ  ቁጥር /002/2017

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የእምድብር ከተማ ማዘጋጃ ቤት የሰሜ ጎገብ ወንዝ ርዝመቱ  ስፋቱ 8 ሜትር የሆነውን ድልድይ በግልጽ ጨረታ በደረጃ 5 /አምስት/ እና ከዚያ በላይ ባላቸው የግንባታ ስራ ተቋራጭ ተጫራቾችን አወዳድሮ መገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

  1. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ የዘመኑ ግብር የከፈላቹህ ፤ የምዝገባ ምስከር ወረቀት፤ ቲን ነበር፤ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ከኮንስትራክሸን ሚኒስቴር የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የምትችሉ
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታው ሰነድ በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ የእምድብር ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን በእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ክፍል በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን።
  3. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች 1 ኦርጅናል ሰነድና 2 ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታች በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡
  4. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ /15/ አስራ አምስት/ የስራ ቀናቶች አየር ላይ ይውላል እስከዛ ድረስ የጨረታ ዶክመታችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ጨረታው የሚያበቃው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 /ስምንት ሰዓት/ ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ የዛኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 /ስምንት ሰዓት ተኩል/ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ ነገር የሌለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  5. የሚከፈትበት ቀን በዓል /ቅዳሜና እሁድ/ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች በተወዳደሩበት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ /bid bond/ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው''

ማሳሰቢያ

ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ /bid bond/ የምታቀርቡ ከሆነ 60 /ስልሳ ቀንና ከዚያ በላይ የሚቆይ መሆን አለበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0921542357/0926928268

 

በማዕከላዊ  ኢትዮጵያ  ክልላዊ  መንግስት  በጉራጌ  ዞን  የእምድብር  ከተማ  አስተዳደር ፋይናንስ  ጽ/ቤት

 

Save Tender