Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ ፡ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 0921542357
  • Website
  • Deadline15 Sep 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • Bid Security25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ/
  • opening date2025-09-15 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር:- 001/2018

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለእምድብር ከተማ ሴክተር መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእስቴሽነሪ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም:-

  1. በንግድ ዘርፉ የተሰማራቹህ ተወዳዳሪዎች የዘመኑን ግብር የከፈላቹሁ ህጋዊ የስራ ፈቃድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት /ቲን ነምበር/ እና/የቫት/ ምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያላችሁ።
  2. ተጫራቾች የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት በኦን ላየን የተመዘገቡ በe-GP/Electronic Government procurement/ ማቅረብ የምትችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታው ሰነድ በማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ የእምድብር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን በእምድ ብር ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዢ ክፍል በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታችሁ ላይ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የድርጅታችሁን ማህተምና ፊርማ በማድረግ ከላይ በተራ ቁጥር 1 ላይ የተዘረዘሩ ማስረጃዎች ኦርጅናል ሰነድና ኮፒ በተለያዩ በታሸጉ ፖስታች በማድረግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ /15/ አስራ አምስት/ ቀናቶች አየር ላይ ይውላል እስከዛ ድረስ የጨረታ ዶክመታችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ጨረታው የሚያበቃው የመጨረሻው ቀን ከጠዋቱ 8፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ የዛኑ ቀን 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ባይገኙም ጨረታው ለመክፈት የሚያግድ ነገር የሌለ መሆኑን እየገለጽን በዓል /ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ለሚቀጥለው የስራ ቀን ይተላለፋል፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 25,000 /ሃያ አምስት ሺህ ብር ብቻ/ በእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታው ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0921542357/0926928268

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን የእምድብር ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender