Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ የቦንጋ ማረሚያ ተቋም
  • Address ቦንጋ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline05 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-07 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Firewood

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ከሐምሌ 1/2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30/10/2018 ዓ.ም ድረስ ለ01 ዓመት የሚያገለግል የምግብ እህል እና የማገዶ እንጨት ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ /ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ የቦንጋ ማረሚያ ተቋም


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ከሐምሌ 1/2017 ዓ/ም እስከ ሰኔ 30/10/2018 ዓ.ም ድረስ ለ01 ዓመት የሚያገለግል

1ኛ. የምግብ ጥራጥሬ እህል

2ኛ. የምግብ ሸቀጣሸቀጥ /ማጣፈጫ

3ኛ. የምግብ ማቢሰያ የማገዶ እንጨት

ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ /ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡-

1ኛ. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ በሸቀጣሸቀጥ ንግድ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የመንግስት ግብር በመክፈል ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ሆኖ ኦርጅናል ንግድ ፈቃድ አቅርቦ ማመሳከር የሚችል

2ኛ. ከዚህ በፊት ለመንግስት ተቋማትና መሰል ድርጅቶች የማቅረብ ልምድ ያለ ሆኖ በአቅርቦት ሂደት ወቅት በመልካም ስነ-ምግባርና ለተቋሙ ባደረጋቸው የማያቋርጥ አቅርቦት ከመንግስት ተቋማት ወይም መሰል ድርጅቶች የማበረታቻ ሰርተፍኬት ማቅረብና ማመሳከር የሚችል፡፡

3ኛ. ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነቶች ናሙና ማቅረብ የሚችል ምንም

4ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ የውል ሂደት ሲጠናቀቅ የሚመለስ ብር 50,000.00 / ሃምሳ ሺህ ብር CPO/ ማስያዝ የሚችል።

5ኛ. የ01 አመት የውል ማስከበሪያ ብር 500,000.00/ አምስት መቶ ሺህ ብር CPO / ማስያዝ የሚችል።

6ኛ. በራሱ ትራንስፖርት እስከ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ጊቢ ማድረስ የሚችል።

ከላይ ከ1-6 የተቀመጡ መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 50.00 / ሃምሳ ብር / እስከ 10ኛ ቀን ድረስ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ መሰረት ዋጋ ገልጸው በታሸገ ፖስታ እስከ 15ኛ የስራ ቀናት ድረስ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በማረሚያ ጊቢ ተጫራቾች / ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።

ማሳሳሰቢያ፡- ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በክፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ማረሚያ ፖሊስ የቦንጋ ማረሚያ ተቋም

 

Save Tender