Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በጉራጌ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0967441304
  • Website
  • Deadline03 Jul 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-07-03 00:00:00
  • Categories 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Vehicle , Vehicle tire

የጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠማቸውን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ማለትም ያማሃ ሞተሮች 13፣ ሱዙኪ ሞተር 8፣ አፓች ሞተር 5፣ ታይገር 125CC 4፤ ሔሮ 220CC 1፣ ሔሮ150CC 4፣ ሔሮ 125CC 1 ሆንዳ ሞተር ሳይክል 4፣ እነዚህ በዜሮ ዲክላራሲ የሚሸጡ ሲሆን በቀጥታ ዝውውር የሚሸጡ ሔሮ 150 CC 3፣ ሔሮ 220CC4፣ ቦክሰር 100CC 1፣ ሆንዳ ሞተር ሳይክል 100CC1፣ አፓች ሞተር 180CC2 እና መኪና ሲንግል ፒክ ቶዮታ መኪና 1 ሲሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች 53 እና 7 የግሬደር ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና የመኪና ጎማዎች ሽያጭ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 11/2017

 

የጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው አገልግሎት ሲሰጡ ቆይተው ብልሽት የገጠማቸውን የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ማለትም ያማሃ ሞተሮች 13፣ ሱዙኪ ሞተር 8፣ አፓች ሞተር 5፣ ታይገር 125CC 4፤ ሔሮ 220CC 1፣ ሔሮ150CC 4፣ ሔሮ 125CC 1 ሆንዳ ሞተር ሳይክል 4፣ እነዚህ በዜሮ ዲክላራሲ የሚሸጡ ሲሆን በቀጥታ ዝውውር የሚሸጡ ሔሮ 150 CC 3፣ ሔሮ 220CC4፣ ቦክሰር 100CC 1፣ ሆንዳ ሞተር ሳይክል 100CC1፣ አፓች ሞተር 180CC2 እና መኪና ሲንግል ፒክ ቶዮታ መኪና 1 ሲሆኑ ያገለገሉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች 53 እና 7 የግሬደር ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፤ ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በማመልከቻ ሲጠይቁ፡-

  1. የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ፣ የግብር ከፋይነት ያሟላችሁና የቫት ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ
  2. የዘመኑን ንግድ ፈቃድ ያደሱ ሆነው ዋናውንና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፣
  3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፤
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር ለመኪናው 70,000.00 /ሰባ ሺ ብር/ ፣ ለሞተር ሳይክሎች በቀጥታ ለሚሸጡት እያንዳንዱ 5,000(አምስት ሺህ ብር) እና በዜሮ ዲክላራሲ ለሚሸጡት እያንዳንዱ 3,000 /ሶስት ሺህ/ ብር፣ ለጎማዎች በእያንዳንዱ 50(ሃምሳ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ በጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ማሰራት አለባችሁ፤
  5. የጨረታው አሸናፊ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ ይደረጋል፤
  6. ተጫራቾች ተሽከርካሪውን ይህ ጨረታ አየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢው በመገኘት ማየት ይችላሉ፣
  7. ተጫራቾች ንብረቱን ለመግዛት በሙሉም ሆነ በከፊል ዋጋ መሙላት ይችላሉ፤
  8. ተጫራቾች ኦርጅናልና አንድ ፎቶ ኮፒ ዶከመንቶችን ኦርጂናልና ኮፒ በመለየት በጥንቃቄ በሰም ታሽጎ እስከ 15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፤ የጨረታ ማስከበሪያ በኦርጅናል ዶክመንት ውስጥ መሆን ይኖርበታል፤
  9. ጨረታው በዚህ ዕለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
  10. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ቀጣይ የስራ ቀን ይተላለፋል፤
  11. ወረዳው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ማሳሰቢያ፡-

  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት ቢድ ቢንድ ከሆነ 60 ቀን እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት።
  • ማስታወቂያው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሚጋብዝ ቢሆንም ሌሎች ማንኛውም ፈቃድ የሌለው ግለሰብ መወዳደር የሚችል መሆኑን እናሳውቃለን፣
  • የሚሸጡ እቃዎች ለማየት የሚፈልግ ማንኛውም ገዥ ጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በማንኛውም ቀን በስራ ሰዓት ማየት ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ ስልክ 09 21 385 494/09 67 441 304

 

የጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender