Purchase Requisition of Sanitary Item (OPD) AMU Referral Hospital MG 27
Procurement of Stationary Materials
Procurement of Spare Parts የመኪና ጎማ (Tayer) 195 R15C /B/
Procurement of Construction Materials
Procurement of Food and Beverages
Procurement of Food and Beverages ቀይ ሽንኩርት አንደኛ ደረጃ
በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ/ከል አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ክልላዊ መንግስት በሀዋሳ ከተማ የአዳሬ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Purchase Requisition of Printing Product (የህትመት ሥራዎች) AMU Referral Hospital MG
Procurement of Office Equipment
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሎት 1. የጌዴኦ ዞን ግብርና መምሪያ ንብረት የሆነው ታታ የጭነት መኪና ሎት 2.
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የወልቂጤ ማሪሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን አቅርቦቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለ3 ወራት በሚቆይ የአቅርቦት ጊዜ ሆኖ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት ሶስት ወራት ለሚደርስ የግዥ ዘዴ በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡
የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ ከተማ መ/ደ/ሆስፒታል ለጽኑ ህሙማን/ICU/ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
AMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ///19//
ለ3ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ቆርቆሮ /18/
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ///17///
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከሬታ፣ ነባር መንገድ በከፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት በሎት አንድ እና በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።