የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከሬታ፣ ነባር መንገድ በከፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት በሎት አንድ እና በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለወረዳው ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት አጠቃላይ በወረዳችን ውስጥ ለሚሰራው አዲስ የመንገድ ከሬታ፣ ነባር መንገድ በከፍል እና ሙሉ ጥገና ለማድረግ በዘርፉ ለተሰማሩ ማሽነሪ አቅራቢዎች በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት በሎት አንድ እና በሎት ሁለት ከፋፍሎ ለመከራየት ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት በጨረታው ላይ ለመወዳደር በምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዝቅተኛ መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በዘርፉ ህጋዊና የታደስ የንግድ ፍቃድ ያለው/ላት እና በጀት ዓመትን ግብር የከፈለ/ለች፥
- በዘርፉ የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው እና ኮፒውን እያይዞ ማቅረብ የሚችል
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል
- የቲን ነምበር/ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ ያለው/ላት እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፡-
- ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሲወዳደሩ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ወይንም የእከራይ ተከራይ ህጋዊ ውል ኮፒውን አያይዞ ማቅረብ የሚችል፣
- ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት አንድ ላይ ብር 400,000( አራት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ በሎት ሁለት ላይ ብር 400,000( አራት መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ለ21 ተከታታይ ቀናት ከፍት ሆኖ በ21ኛውቀን ከሰዓት 9፡00 ላይ ታሽጎ በ21ኛው ቀን ከሰዓት 9:30 ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ከደ/ቤ/ወ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ከግዥና ንብረት አስ/ር ቢሮ ቁጥር 2/ ሁለት በአካል በመቅረብ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመከፈል የጨረታውን ዶክመንት መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴከኒካሉን 1 አርጅናል እና 2 ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻሉን ፡ ኦርጅና እና 2 ኮፒ ለየብቻ በማሽግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ያስገቡት የጨረታ ዶክመንት ሙሉ ከሆነ ተጫራቾቹ ቢገኙም ባይገኙም የጨረታ ፖስታው ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ዕለቱ ዝግ ወይንም በዓል ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተና ያላካተተ መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል ፤ ያለበለዚያ ያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፡-
ተጫራቾች በጨረታው ላይ አሽናፊ ሆኖ ሲገኝ አጠቃላይ የማሽነሪ ነዳጅ እና ቅባት እንዲሁም የማሽነሪዎች ጥገና ሰርቪስ በማሽነሪ አቀራቢ ድርጅት የሚሸፈን ሲሆን ተጫራች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውል ፒከአፕ ወይም -መኪና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ፡- የደቡብ ቤንች ወረዳ ሩ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ደ/ወርቅ/ስልክ/0929241731/0910997747
የደቡብ ቤንች /ወ/ ፋ/ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
South Bench Woreda Finance Office seeks machinery suppliers for road construction, upgrading, and full maintenance, split into Lot 1 and Lot 2. Bidders need a valid trade license, tax registration, VAT registration, and TIN. The winning bidder must cover fuel, lubricants, and machinery maintenance, and provide a pickup vehicle.
