በሲዳማ/ከል አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ/ክ/መ/ አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጆ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ/ከል አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት የሚውል የጋራ ግዥዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት (አንድ) ኤለክትሮንክስ ዕቃዎች
- ሎት 2(ሁለት) ፈርኒቸር ዕቃዎች /የቢሮ ወንበርና ጠረጰዛዎች
- ሎት 3(ሶስት) የጽህፈት ቤት መሳሪያዎች /አላቅ ቢሮ ዕቃዎች
በዚሁ መሠረት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ናቸው፡፡
- በንግዱ ዘርፍ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የዘመኑን ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ፡፡
- ቫት የተመዘገቡና የሚስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የዕቃ አቅራቢነት የሚስከር ወረቀት ያላቸው፡፡
ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15/አስራ አምስተኛ/ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 11፡30 የማይመለስ 200/ሁለት መቶ) ብር በአሮ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መደበኛና ካፒታል ሂሳብ ቁጥር 1000115304546 ገብ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ በሲዳ/ብ/ከል/ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 4 በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ሳይኖር የነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ሞልተው ኮፒና ኦርጂናል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ጠቅላላ ዋጋ በዝርዝር ተሞልቶ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 15000 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች የሚሰጥ ሲ.ፒ. አ/CPO/ ብቻ የጨረታ ውድድር እንደ አስፈላጊነቱ በተናጠል ዋጋ ወይም በሎት ልሆን ይችላል፡፡
በጨረታ አከፋፈት ሥነ-ሥርዓት የተነበበው ዋጋ እና በአርትሜትክ ቼክ በሚደረግበት ጊዜ በሁለቱም መካከል 2% በላይ ሆነ በታች ከሆነ ቀጥታ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል፡፡
በጨረታው ላይ ያለው ጠቅላላ ዋጋ ከባለሙያው ግምት/ ከወቅቱ የገቢያ ዋጋ በፐርሰንት 15% በላይ ከሆነ ቀጥታ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
ጨረታው በ15 (ለአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16 (አስራ ስድስተኛው) ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ 10፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ሆነ ባልተገኙበት በሲዳ/ብ/ክ/መንግሥት በቢሮ ቁጥር 4 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ሞባይል ቁጥር-0923405050/0905090165/0937186845
በሲዳማ/ክ/መ/ አሮሬሳ ወረዳ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት መጆ
