Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ኢ/ክልል ኣሪ ዞን ፋይናንስና ፕ/ልማት መምሪያ ጂንካ
  • Address ጂንካ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 12:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200ብር (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening dateበዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Printing And Publishing , Textile, Garment & Leather

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ መ/ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ኢ/ክልል ኣሪ ዞን ፋይናንስና ፕ/ልማት መምሪያ ጂንካ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ግ/ጨ/ቁ 03/2019

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ መ/ቤቶች የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የጽሕፈት መሣሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፤ የሕትመት አገልግሎት፣ የታሸገ መጠጥ ውሃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ ሞተር ሳይክል፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሕንፃ ቁሳቁስ የብሄረሰብ ባሕል አልባሳት፤ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ አዳራሽ ዲኮሬሽን፣ ድንኳን ኪራይ አገልግሎት የተማሪ ቀለብ ማጣፈጫ፣ አታክልት እና ማገዶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  1. በሁሉም መስኮች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ፍቃድ ያሳደሱ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (tin number) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት (VAT) ማስረጃ ያለው፣ የንግድ የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤ እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሠራተኛ ደንብ ልብስ 40,000ብር፣ የጽሕፈት መሣሪያ 20,000ብር፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች 10,000 ብር፤ የሕትመት አገልግሎት 5,000ብር፣ የታሸገ መጠጥ ውሃ 20,000ብር፣ ኤሌክትሮኒክስ 10,000ብር፣ የሞተር ሳይክል 20,000ብር፤ የመኪና ጎማ 20,000ብር፣ የመኪና መለዋወጫ 20,000ብር፣ የሕንፃ ቁሳቁስ 3,000ብር፣ የብሄረሰብ ባሕል አልባሳት 3,000ብር፣ አዳራሽ ዲኮሬሽን 3,000ብር፣ ድንኳን ኪራይ አገልግሎት 5,000ብር፣ የተማሪ ቀለብ 30,000ብር፣ ማጣፈጫ 20,000ብር፣ አታክልት 3,000ብር እና ማገዶ 10,000ብር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ከላይ የተገለጹት ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200ብር በመክፈል ከአሪ ዞን ፋይናንስ ፕ/ል/መምሪያ ግዥ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 12 ቀርቦ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታውን ሰነድ በ16ኛው /አስራ ስድስተኛው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ካልሆነ በቀጣይ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ሰነዱን አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው በዚያው ቀን 8፡30 ሰዓት ባለቤቱ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  5. ጨረታው ሲከፈት የተጫራቾች ያለመሟላት የጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0916-13-59-77

በደቡብ ኢ/ክልል አሪ ዞን ፋይናንስ ፕ/ል መምሪያ ጂንካ

✨ messages.ai_summary
Arri Zone Finance and Plan Development Department seeks suppliers for office supplies, printing services, textiles, electronics, motorcycles, vehicle tires and spare parts, construction materials, traditional cultural attire, hospitality services, hall decoration, tent rental, student cosmetics, vegetables, and firewood. Bidders must have a valid trade license, TIN, and VAT registration certificate.
Save Tender