የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ ከተማ መ/ደ/ሆስፒታል ለጽኑ ህሙማን/ICU/ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በላሃ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ከላስተሮችና ዩኒቶች አገልግሎት የሚሆን ጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡