Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ
  • Address , Phone: -----
  • Website
  • Deadline10 Oct 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 500/አምስት መቶ ብር/ የማይመለስ
  • Bid SecurityCPO 10,000/አስር ሺህ ብር/
  • opening dateበዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በላሃ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ከላስተሮችና ዩኒቶች አገልግሎት የሚሆን ጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2019

በደ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን የላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በላሃ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስር ለሚገኙ ከላስተሮችና ዩኒቶች አገልግሎት የሚሆን ጽ/መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታዉ ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

  1. ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፣
  2. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው ያላት፣
  3. የዘመኑ ግብር የከፈለ/የከፈለች፣
  4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN/ ያለው/ያላት፣
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
  6. የጨረታ ማስከበሪያ CPO 10,000/አስር ሺህ ብር/ ማስያዝ የሚችል/የምትችል፣
  7. የአቅራቢነት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል፣
  8. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-7 የተጠቀሱትን ማስረጃዎችን ፎቶ- ኮፒ ከመጫረቻ ሠነዶቻቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት ሥራ ሠዓት በላሃ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ቢሮ ቁጥር-6 ላይ ማስገባት ይችላል፡፡
  9. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ማስተካከያ ጥያቄ ካላቸው ከጨረታ መከፈቻ ጊዜ ከ5 ቀን በፊት ለፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት ማሳወቅ አለባቸው፡፡
  10. የሚገዙ የዕቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ (Specification) ከጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡
  11. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም፣፣
  12. የጨረታ ማስከበሪያ አሸናፊ ተጫራች እንደታወቀና ውል ከተፈራረመ በኋላ ለተሸናፊ ተጫራች ተመላሽ ይደረጋል፡፡

ማሳሰቢያ፦

  1. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር በመከፈል ከላሃ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር-6 በመንግስት ሥራ ሰዓት በየዕለቱ 2፡30 እና 6፡30 እስከ 7፡30 እስከ 11፡30 ድረስ ላይ ማግኘት ወይም መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃልን፡፡
  2. ተጫራቾች በገዙት ሠነድ ላይና በፖስታዎች ላይ የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ አለበት
  3. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ16ኛው ቀን 3፡30 ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  4. 16ኛው ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው በሥራ ቀን ይሆናል ፡፡
  5. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፋቸውን ዕቃዎችን በራሱ ወጪ በማጓጓዝ እስከ ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ እና ፕላን ዩኒት ንብረት ከፍል ድረስ በማምጣት ማስረከብ አለበት ፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦ 0913116126:09867310421፥092626597010928969624

የጎፋ ዞን ላሃ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ዩኒት ላሃ

✨ messages.ai_summary
Procurement of stationery and cleaning supplies for offices and units under Laha Town Administration. Open to registered suppliers with valid trade license, TIN, VAT registration, tax compliance, and supplier registration letter. Goods must be delivered by the winning bidder to Laha Town.
Save Tender