በደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የዲላ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ለሚያስገነባቸው የመንገድ መሰረተ ልማት እና ድልድዮች ለሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1- የአይሱዙ መኪና ኪራይ እና በሎት 2- የውሃ ቦቴ ኪራይ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ገዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት-2 ፈርኒቸር፣ ሎት-3 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4-የሞተርሣይክል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጋሞ ገበሬዎች አትክልትና ፍራፍሬ ሕብረት ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር እና በአሌ ዞን ባሉት ወረዳዎች ለአርሶ አደሮች በያዝናቸው ምርት ዘመን 2018 ዓ.ም አ/ምንጭ፤ ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለጣቢዎች ለበጋ መስኖ፣ ለበልግና መኸር የአፈር ማዳበሪያ DAP/NPSB /ምጥን/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
ATS Automatic Transfer Switch
H.D.P. ¾ጥራቱ የጠበቀ.ለስፖርት አካዳሚክ 2
lot 40 የሎደር መኪና ኪራይ
በአምቴኢ/አዉቴኢ ለMarathon project ሀይቅ ላይ ለሚሰሩትባለሞያዎች አንፀባራቂ እና የተለያዩ የደንብ ልብስ ግዥ //37//
Purchase Requisition of አጀንታ ፈሳሽ ፀረ-ተባይ **
Kafa Forest Coffee Farmers' Cooperative Union (KFCFCU) invites eligible firms to submit bids for financial auditing services for the project
South Ethiopia State Wolaita Zone Urban and Infrastructure Department invites scaled bids from eligible and qualified bidders for construction of Street Light Remaining work.
Purchase Requisition of ኮፐር ሳልፌት ለስፖርት አካዳሚክ (1)
ለገንደባ ባዮ ኢኮኖሚ ምርምር ማዕከል ለሚሰሩ ስራዎች የቦታ ጥርጊያ ለማካሄድ ለአገልግሎት የሚውል ሎደር ሎደር መኪና ኪራይ
procurement of constriction maintenance materials
Procurement of Cultural Musical Instruments Materials (ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ) lot -4-**
Procurement of Sound System Instrument Materials (ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ) lot -3-**
Procurement of Sound System Instruments Materials (ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ) lot -2-**
Procurement of Modern Musical Instruments Materials (ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ) lot -1-**
ሎት- 30A ለአካ/ጉ/ም/ፕ/ጽ/ቤት ኮድ-4 16652 ኢት የመክና ዲኮር
ለአባያ ካምፓስ ለላብራቶሪ አገልግሎት የሚውል የ Chemical ግዥ
›››Purchase Requisition of ለአባያ ካምፓስ የላብላቶሪ ዕቃዎች …..