በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ገዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት-2 ፈርኒቸር፣ ሎት-3 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4-የሞተርሣይክል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ኢንሼቲቭ አካል የሆነው የገደብ ከተማ አስተዳደር አጥር ግንባታና የግሪኔር የፓይለት ፕሮጀክት ሥራ ግንባታ በዘርፉ በተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ በደረጃ BC-4 እና ከዚያ በላይ በደረጃ Gር-5 እና ከዚያ በላይ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡