Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጌዴኦ ዞን ፡ ገደብ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 26 501 488
  • Website
  • Deadline19 Dec 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • Bid Securityለሎት -1- ለእስቴሽነሪ 40,000 ሺህ ብር ሎት 2-ፈርኒቸር 60,000 ሺህ ብር ለሎት -3- ኤሌክትሮኒክስ 70,000 ሺህ ብር ሎት 4-የሞተር ሣይክል ግዥ-90,000 ሺህ ብር
  • opening date2025-12-19 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , 3- Wheel Vehicle, Motorcycles And Bicycles , Electronics Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ገዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት-2 ፈርኒቸር፣ ሎት-3 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4-የሞተርሣይክል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2018

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ገዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አቀፍ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም፡- ሎት 1 እስቴሽነሪ፣ ሎት-2 ፈርኒቸር፣ ሎት-3 ኤሌክትሮኒክስ፣ ሎት 4-የሞተርሣይክል ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩት ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-

  • በዘመኑን የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፤
  • የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የግብር ከፋይነት ቁጥር ያለው፤
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ከላይ በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 በሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሠነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 400 ብር /አራት መቶ ብር/ በገደብ ከተማ ገቢዎች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመክፈል ገንዘብ የከፈሉበትን ደረሰኝ ሲያቀርቡ የጨረታ ሰነድ ከግዥ ክፍል ማግኘት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፤ ቫትን ያላካተተ ከሆነ እንዳካተተ ተደርጎ ይቆጠራል።
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ
  • ለሎት -1- ለእስቴሽነሪ 40,000 ሺህ ብር ሎት 2-ፈርኒቸር 60,000 ሺህ ብር
  • ለሎት -3- ኤሌክትሮኒክስ 70,000 ሺህ ብር ሎት 4-የሞተር ሣይክል ግዥ-90,000 ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ እና ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ዋስትና ማቅረብ አይቻልም።
  • ተጫራቾች ዕቃዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጅናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያዩ ፖስት ካሸጉ በኋላ ከሲፒኦ ጋር በአንድ ትልቁ እናት ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ማንኛውንም ዓይነት የጨረታ ሰነድ ስርዝ፤ ድልዝ ያለው ተቀባይነት የለም። አይኖርም/በእያንዳንዱ በጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት በተከታታይ የሥራ ቀናቶች በሚቆጠር 15 ቀናት በኋላ በሥራ ቀን የጨረታ ሳጥን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ስለሆነም ተጫራቾች በዕለቱ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 4፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ የመወዳደሪያውን ሰነዶቻቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከላይ የተገለጹ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው የሚከፈት ይሆናል። 
  • የጨረታ ሳጥኑ የሚገኘው በጌዴኦ ዞን በገደብ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስር ሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 ነው።
  • ተጫራቾች በጨረታ ተወዳድረው ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ገደብ ከተማ አስ/ርፋይናንስ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማጓጓዝ፣ የማስጨኛ እና የማውረጃ ወጪ ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡

ለተጨማሪ መብራሪያ:- ስልክ ቁ. / 0926501488 /0926060263 መደወል ይቻላል።

 

በጌዴኦ ዞን የገደብ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 

Save Tender