ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ በሰሚት በተለምዶ ፍየል ቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙትን G+4 ሕንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 750 ካ.ሜ እና G+2 ሕንፃ ጠቅላላ ቦታ ስፋት 442ካ.ሜ ያላቸው ሕንፃዎችን ባሉበት ሁኔታ ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ (ኢኢግ) በስሩ በሚያስተዳድራቸው ኢንዱስትሪዎችና ዋና መ/ቤት በንብረት ክፍል ተከማችተው የሚገኙ የምርት ግብዓትን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ከሜክሲኮ ወደ ሳር ቤት በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ ከሚገኙት ህንፃዎች በሎክ-Aን ለተለያዩ አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት ለአስተዳደራዊና ለፕሮጀክት ለሚያስፈልጉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪከ ዕቃ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፤ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ጎማና ባትሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስፈልጉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡