Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethio Engineering Group (ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ)
  • Address ሜክሲኮ በሚገኘው የግሩፑ ዋና መስሪያ ቤት ብሎክ <A> ቢሮ ቁጥC MBD 002 ግብይትና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት መምሪያ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 251986333388
  • Websitehttps://ethioengineering.com/
  • Deadline07 Dec 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Vehicle Battery

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስፈልጉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Ethio Engineering Group (ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ)


የግዥ  ግልፅ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር ፡- ኢ.ኢ.ግ/ሰቼማ/ብግጨ/2017/003

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ለዋና መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሚያስፈልጉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ ፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለም፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ እና የቧንቧ ዕቃዎች አቅራቢ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋገጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ በበጀት ዓመቱ ዘርፉ ላይ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂ፣ የንግድ ስም ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ፣በመንግስት ግዥ ኤጄንሲ ድረ ገፅ (www.ppa.gov.et) በአቅራቢነት የተመዘገቡበት ማስረጃ እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ስም በሂሳብ ቁጥር 1000028606177 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዋና መስሪያ ቤት (ከፌዴራል ፖሊስ ዋና መ/ቤት ዝቅ ብሎ ከኦላ ማደያ አጠገብ) በመቅረብ ከግዥ ክፍል ሰነዱን በሶፍት ኮፒ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለዕቃው ሽያጭ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  4. ጨረታውን በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው የግሩፑ የስራ ቀን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ 2ኛ ወለል መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  5. ግሩፑ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፤ ስልክ ቁጥር +251 114707741

ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት መምሪያ ግዥ ቡድን

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ

Save Tender