ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለመንገድ የሚውል ገረጋንቲ ለማምረት እና የቋጥኝ ዲንጋይ ለመሰባበር የሚውል ጃካመር ያለው ኤክስካቫተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለኮሪደር መንገድ መሰረት ልማት ሥራ የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት የነበያ ማዕከል G+4 ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመሰረት ልማት ስራ የሚውል ማቴሪያል ለማምረት ዶዘር ተከራይቶ ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ አከራይዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
የሆለታ ከተማ አስተዳደር በ2000 ዓመተ ምህረት ግንባታቸው ተጀምሮ የግንባታ ደረጃቸው ከ80% በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛታችው 138 (አስራ ስምንት) የመኖሪያ ቤቶች በቱሉ ሀርቡ ቀበሌ ወደ አምቦ በሚወስድ መንገድ ላይ ያሉ ቤቶችን አሁን ባሉበት ደረጃ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡