Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሆለታ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0112370095
  • Website
  • Deadline11 Apr 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-04-11 00:00:00
  • Categories Building Construction

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት የነበያ ማዕከል G+4 ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት የነበያ ማዕከል G+4 ለማስገንባት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገቡና ሰርተፊኬት ያላቸው፤
  3. ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10/100 በባንክ ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  5. የተጫራቹ GC 3, BC 2 አና ከዛ በላይ (Above GC -3 BC2) መሆን አለበት፡፡
  6. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ22ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 2,000 /ሁለት ሺህ ብር/ ከሆለታ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ፡-

መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-13-46-93-64/ 09-12-66-17-52 መጠየቅ ትችላላችሁ።

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender