Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሆለታ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0112370095
  • Website
  • Deadline25 Nov 2024, 2:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የሆለታ ከተማ አስተዳደር በ2000 ዓመተ ምህረት ግንባታቸው ተጀምሮ የግንባታ ደረጃቸው ከ80% በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛታችው 138 (አስራ ስምንት) የመኖሪያ ቤቶች በቱሉ ሀርቡ ቀበሌ ወደ አምቦ በሚወስድ መንገድ ላይ ያሉ ቤቶችን አሁን ባሉበት ደረጃ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የሆለታ ከተማ አስተዳደር በ2000 ዓመት ምህረት ግንባታቸው ተጀምሮ የግንባታ ደረጃቸው ከ80% በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛታችው 138 (አስራ ስምንት) የመኖሪያ ቤቶች በቱሉ ሀርቡ ቀበሌ ወደ አምቦ በሚወስድ መንገድ ላይ ያሉ ቤቶችን አሁን ባሉበት ደረጃ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. ቤቶቹ የሚገኙበት በሆለታ ከተማ አስተዳደር በቱሉ ሀርቡ ቀበሌ ልዩ ቦታው ኮንዶሚንየም በሚባል አካባቢ ነው::
  2. ተጫራች ቤቶቹ የሚገኙበትን ወረዳ በቦታው በአካል በመገኘት ማየት ይችላል፡፡
  3. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 60,000 ብር በሲፒኦ /በቼክ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ከአሽነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ቤት ጠቅላላ ዋጋ ከፍሎ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ መውሰድ ይችላል።
  4. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ቤቶቹን በራሱ ወጪ የቀረውን ግንባታ ይጨርሳል፡፡
  5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን በ8፡30 ሰዓት ላይ የሚዘጋ ሲሆን በዚሁ ቀን በ9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 1000 ብር በሆለታ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የሰነድ መግዣ በስንቄ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1021228381201 አስገብቶ ለሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ይችላሉ፡፡
  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን ለብቻ ለብቻ በፖስታ አሽጎ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታው ውጤት በውስጥ ማስታወቂያ ይፋ ከሆነበት ቀን ጀምሮ በ30 ቀናት መካከል ጨረታውን ያሸነፈበት ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ወይም 100% ገቢ ማድረግ አለበት፡፡

ማሳሰቢያ፡-

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-

0112370095/0112371390/0911929783/0912209692/

0919323287 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

 

በኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ የሆለታ ከተማ አስተዳደር

ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender