Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ሆለታ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል : ኢትዮጵያ, Phone: 0112370095
  • Website
  • Deadline18 Feb 2025, 2:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Vehicle

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመሰረት ልማት ስራ የሚውል ማቴሪያል ለማምረት ዶዘር ተከራይቶ ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ አከራይዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

 

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመሰረት ልማት ስራ የሚውል ማቴሪያል ለማምረት ዶዘር ተከራይቶ ለማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ አከራይዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራብነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርትፍኬት ያለው፤
  3. ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይሰረዛል።
  4. ለጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 100000 (መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንክ ማስያዝ የሚችል፤
  5. ተጫራቹ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል፤
  6. መስሪያቤቱ ለሚጠረጥራቸው ና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማስቀረብ ይችላል፤ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው በ8፡00 ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍ ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል
  7. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሰነድ በማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር/ ከሆለታ ከተማ ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡

 

ማሳሰቢያ ፡-

መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 011 237 0095/091 104 5695/091 344 5227፤ 092 220 3464/091 37 538 22 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆለታ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት

 

Save Tender