ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ስር ካሉ በተለያዩ ድርጅቶች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የማሽነሪ የመለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኮምቦልቻ የብረታ ብረት ምርቶች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ዝርዝራቸው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁ ያገለገሉ Welding machines, hand Drill, Grinder ወዘተ... ያሉ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፤ የተሸከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች፣ ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርት ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል:: ይሁን እንጂ በጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር SSAD/0002/17 በተራ ቀጥር 2 ላይ ኅዳር 04/2017 ዓ.ም ድረስ ሰነዱን መግዛት ትችላላች።
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ለተለያዩ አግልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መሸጥ ይፈልጋል፡፡