ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
MIDROC INVESTMENT GROUP (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተሽከርካሪዎቹን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች አዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ በሸገር ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን በማሟላት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ድረስ የመረጡትን ተሽከርካሪ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት ለዚሁ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4:15 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ግሩፑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር፡-
0913294035 / 0911663804 / 0970217157
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
✨ messages.ai_summary
MIDROC Investment Group is selling various vehicles collected from its manufacturing companies via open tender. Bidders must buy the tender document in person and submit their chosen vehicle price in a sealed envelope. The group reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
