Tender Detail

Tender Details

  • Company MIDROC INVESTMENT GROUP (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 04, Phone: +251913953038
  • Websitehttps://www.midrocinvestmentgroup.com/
  • Deadline28 Dec 2024, 9:30 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Machinery

ድርጅታችን ኮምቦልቻ የብረታ ብረት ምርቶች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ዝርዝራቸው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁ ያገለገሉ Welding machines, hand Drill, Grinder ወዘተ... ያሉ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

MIDROC INVESTMENT GROUP (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ)


 

   MIDROC Investment Group | Engaged in Agriculture, Agro-Processing,  Manufacturing,, Mining, Hotel & Tourism , Construction and Commerce  endeavors.                                                                                                        የጨረታ ማስታወቂያ

 

 

ድርጅታችን ኮምቦልቻ የብረታ ብረት ምርቶች ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ዝርዝራቸው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁ ያገለገሉ Welding machines, hand Drill, Grinder ወዘተ... ያሉ ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ፡-

  • ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፎቶ ኮፒ እና ለጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ) በመክፍል ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ሜክሲኮ በሚገኘው የድርጅታችን ሽያጭ ቅርንጫፍ ወይም ገላን በሚገኘው የድርጅታችን ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ መግዛት ይችላሉ::
  • በማሽኖቹ ዝርዝር መሰረት የአንዱን ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት እና በፖስታ በማሸግ፤ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ገላን በሚገኘዉ ፋብሪካችን ጊቢ ዉስጥ ሽያጭና ደንበኞች አገልግሎት ክፍል ማስገባት ይችላሉ:: ለበለጠ መረጃ 0911487392/0913462694 ይደዉሉ::
  • ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ3 ወራት (90 ቀናት) ህጋዊ ሆኖ ሊያገለግል የሚችል የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) ማስያዝ አለባቸው::
  • ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ዉል ፈርሞና ክፍያ ፈፅሞ ማሽኖቹን መረከብ ይኖርበታል:: ይህ ካልሆነ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ብር ተወርሶ ድርጅቱ ያዋጣኛል የሚለውን አማራጭ ይወሰዳል::
  • ጨረታዉ የሚያበቃት ቀን፡ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ7ኛዉ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት፤ የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኃላ የሚመጣ ጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም
  • ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ፡ ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በ7ኛዉ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • ሰባተኛው የሥራ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የመዝጊያ እና መክፈቻ ዕለቱ ወደሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚዛወር ይሆናል::

ማሳሰቢያ፡ ጨረታው ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል:: ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ::

 

በሚድሮክ  ኢንቨስትመንት  ግሩፕ  ኮምቦልቻ  የብረታብረት 

ምርቶች  ኢንዱስትሪ  ኃ.የተ.የግል  ማህበር

 

Save Tender