Tender Detail

Tender Details

  • Company MIDROC INVESTMENT GROUP (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሸገር ዱቄትና ዳቦ ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 04, Phone: +251913953038
  • Websitehttps://www.midrocinvestmentgroup.com/
  • Deadline27 Nov 2024, 3:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፤ የተሸከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች፣ ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርት ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል:: ይሁን እንጂ በጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር SSAD/0002/17 በተራ ቀጥር 2 ላይ ኅዳር 04/2017 ዓ.ም ድረስ ሰነዱን መግዛት ትችላላች።

MIDROC INVESTMENT GROUP (ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ)


በድጋሚ  ለሁለተኛ  ጊዜ  የወጣ

ያገለገሉ  እቃዎች  ሽያጭ  የጨረታ  ማስታወቂያ

የጨረታ  ቁጥር SSAD/0002/17

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሳውዲ ስታር አግሪካልቸራል ዲቨሎፕመንት ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድረው በአልዌሮ እና በአበቦ እርሻ ልማት እንዲሁም ጋምቤላ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፤ የተሸከርካሪ ጎማዎች በርሜሎች፣ ቆርቆሮዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ጥቅምት 27 ቀን 2017 ዓ.ም በሪፖርት ጋዜጣ ማውጣቱ ይታወቃል::

ይሁን እንጂ በጨረታ ማስታወቅያ ቁጥር SSAD/0002/17 በተራ ቀጥር 2 ላይ ኅዳር 04/2017 ዓ.ም ድረስ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ የሚለው ስህተት በመሆኑ ይቅርታ አየጠየቅን በትክክለኛውና በተስተካከለው ቀን ገደብ እስከ ኅዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው በዚሁ ኅዳር 18/2017 ቀን 9:00 ተዘግቶ በዚያው ቀን ከቀኑ 9:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን ድርጅቱ ያሳውቃል::

ሌሎች ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸውን ጉዳዮች ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም የወጣውን ሪፖርተር ጋዜጣ በመመልከት ማወቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

 

 

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911866693/ 0985200852/

0911532209 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

አድራሻ፡- አዲስ አበባ መካኒሳ አቦ ቤተክርስቲያን አለፍ ብሎ በሚገኘው

ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ጎን

 

ሳውዲ  ስታር  አግሪካልቸራል  ዲቨሎፕመንት  ኃላ.የተ.የግል ማህበር

Save Tender

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Dif...

READ MORE
ድርጅታችን ለሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ግብዓቶችን እና አገልግሎቶችን በቋሚነት የሚያቀርቡ ብቁ አቅራቢዎችን (Suppliers)...

READ MORE
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ለሚከናወነው የግንባታ ሥራ በዘርፉ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በብሔራ...

READ MORE