Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ
  • Address ከሜከሲኮ አደባባይ ወደ ሣር ቤት በሚወስደው መንገድ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ያለው ግቢ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 25111508685
  • Website
  • Deadline07 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Raw Materials , Vehicle Spare Parts

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች እና አምራቾች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በአቅራቢነት ዝርዝሩ ውስጥ ለመመዝገብ ይፈልጋል፡፡

በኢትዮ ኢንጅነሪንግ ግሩፕ የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ


የጨረታ ማስታወቂያ
የአቅራቢዎች ምዝገባ (Request for Expression of Interest)

አዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በሀገር አቀፍና በአለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በብረት ዘርፍ የተሰማሩ አምራች ድርጅቶች፣ በምርት ግብአት ወይም (Different Cutting tools)፣ የጥሬ ዕቃ አቅራቢዎች እና አምራቾች እና የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በአቅራቢነት ዝርዝሩ ውስጥ ለመመዝገብ ይፈልጋል፡፡ በዚህ ረገድ፣ ብቁ የሆኑ በሀገር አቀፍና አለም አቀፍ ድርጅቶች የድርጅታቸውን መረጃ (Company Profile) በመላክ ፍላጎታቸውን እንዲገልጹ እንጋብዛለን፡፡

የመመዝገቢያ መስፈርቶች:-

  • የድርጅቱን ፋይናንሺያል፣ ቴክኒካል እና የምርት አቅም የሚገልጽ መረጃ፡፡
  • ቢያንስ የሁለት አመት የአቅርቦት እና የማምረት ልምድ ያለው፡፡

የመጨረሻ ቀን፡ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም (November 7, 2026)

መላኪያ አድራሻ
Ethio Engineering Group, Addis Machine and Spare Part Manufacturing Industry
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251 9-04-66-62-22
Email: tsigeaberhe@gmail.com

ለበለጠ መረጃ በድርጅቱ በአካል በመገኘት ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡

የአዲስ ማሽንና መለዋወጫ ማምረቻ ኢንዱስትሪ

✨ messages.ai_summary
Addis Machine and Spare Part Manufacturing Industry seeks supplier registration from local and international firms in steel manufacturing, cutting tools, raw materials, and vehicle spare parts. Applicants must submit a company profile showing financial, technical, and production capacity, plus at least two years of supply and manufacturing experience.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender